Similar Posts
ዛሬ ቀኑ ሃምሌ 10 ነው!
ኢትዮጵያውያን ዳግም ለትውልድ የሚሻገር ታሪክ ለምንሰራበት ቀን እንኳን አደረሰን! #GreenLegacy ኢትዮጵያዊያን ማቀድ፤ መተግበርና፤ በትጋት ሰርቶ መፈፀም ብቻ ሳይሆን የጀመርነውን ማስቀጠል እንደምንችል በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተግባር አሳይተናል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለፁ፡፡ ሚኒስተር ዴኤታዋ ዛሬ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃግብር መጀመርን አስመልክቶ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁኔታ መከታተያ ማዕከል መግለጫ…
ሰላም እንዲመጣ መንግሥት ምን አደረገ ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Post Views: 47
ለ ሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የተደረገ የእራት ግብዣ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያደረጉት ንግግር :-
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 35
ቀናት ቀርተውታል!
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 208
ቴክኖሎጂን ለኢትዮጵያ ልማት በማዋል ረገድ ትብብር እና የፈጠራ ስራዎች ወሳኝ ሚና እንዳላቸዉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ
የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ቴክኖሎጂን ለኢትዮጵያ ሁሉ አቀፍ ልማት በማዋል ረገድ የላቀ ትብብር እና የፈጠራ ስራዎች ወሳኝ ሚና ያላቸዉ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ ግንቦት 8/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል የተጀመረዉን የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክሲፖ (ኢቴክስ ኤክስፖ 2025) ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋፋትና ለሀገሪቱ ልማት ላይ…





