Similar Posts
ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ ነው
ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር የሲቪሽ ሰርቪስ አገልግሎቱ ከማንኛውም ኃላ ቀር አሰራርና አመለካከቶች ተላቆ ዘመኑ የሚፈልገውን ብታቅና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲችል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች “አገልጋይና ስልጡን ሲቪስ ሰርቪስ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ“ በሚል ርዕስ በተካሄደ ውይይት ማጠቃለያ…
“ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን የአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሃሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር የመወያየት እድል አግኝተናል። ውይይታችን ስትራቴጂካዊ ትብብራችንን በማጠናከር ለበለጠ የጋራ ርምጃ እድሎችን መመልከት ላይ ያተኮረ ነበር። On the sidelines of the G20 Summit, I also had the honor of meeting with Sheikh Khaled bin Mohamed bin Zayed Al Nahyan, Crown…
መልካም የገና በዓል! ገጠራማ አካባቢዎችን ማሻገር አለብን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጨማሪ መረጃ👇https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 244
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30 በመላው ኢትዮጵያ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል። Post Views: 1,125
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 8/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ጥንታዊት ሀገር የላቀ ክብር የሰጡኝ ታላቅ የኒሻን ክብር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተበረከተልኝ እዉቅናና ሽልማት እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡ ይህንን የክብር እዉቅናና ስጦታ በብዙ ሰብአዊነት እና የሕንድ ህዝብ ምስጋና አድርጌ እቀበላለሁ፡፡ ሽልማቱም የተሰጠዉ የሁለቱን ወዳጃዊ አጋርነታችንን የቀረጹ እና ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ሕንዳውያን…
“ከዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ጋር ተገናኝተን በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ጠንካራውን እና ለረጅም ዘመናት የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደፊት ማራመድ በማስፈለጉ ላይ ተወያይተናል። Met with Sir Keir Starmer, Prime Minister of the United Kingdom for exchanges on the need to take forward the strong and longstanding bilateral relations between two countries.” Prime Minister Abiy Ahmed…
