ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅቡቲ ገቡ፤

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጅቡቲ መግባታቸውን አስመልክቶ በፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ በጋራ ይታደማሉ።

#PMOEthiopia

Similar Posts