“በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን የጎበዝ ሶላር እና ሌሎች ፋብሪካዎች ጉብኝት”

“በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን የጎበዝ ሶላር እና ሌሎች ፋብሪካዎች ጉብኝት”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

“ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎብኝቻለው። ‎ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም (Invest in Ethiopia Forum) አማካኝነት በተፈረመው ስምምነት መነሻ በ100 ሚሊየን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ የተቋቋመ ነው።‎ ‎በውጤታማ ድጋፍ እና ክትትል በስድስት ወራት ብቻ እውን የሆነው “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻ ዘመናዊ ማሽኖች እና…

በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።

‎‎• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው።‎ ‎በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ግንባታ ረገድ…

አራዳ ፓርክ

አራዳ ፓርክ

ይኽ በአዲስ አበባ እምብርት የሚገኝ የከተማ ውስጥ ድንቅ የሕዝብ መገልገያ ሲሆን በሁሉም እድሜ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ያሉ ሰዎች በጋራ የሚሰበሰቡበት፣ የሚዝናኑበት፣ ጽዱ እና ደማቅ አድርገው በመጠበቅም ተሚኮሩበት ስፍራ ነው። 40 ሄክታር መሬት ላይ ካረፈው ፓርክ 15 ሄክታሩ በለምለም አረንጓዴ መስክ የተሰናዳ ሲሆን 6 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 5 ኪሎሜትር የብስክሌትና መሮጫ ትራክ የተዘጋጀለትም ነው። ይኽም ንቁ…

መንግሥት ለሚሊዮኖች የሥራ እድል ከመፍጠር በዘለለ የሠራተኛውን ደህንነት፣ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ሰብዓዊ ክብር የሚያረጋግጡ የሕግ ማዕቀፎችን አጠናክሯል።

ሚያዝያ 23 /2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት በጽናት የተራመደበት ሁለንተናዊ የለውጥ ጎዳና፣ ከቁጥራዊ እድገት ባለፈ በዜጎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ የሚዳሰሱ ተጨባጭ ለውጦችን እያረጋገጠ ይገኛል ። በለውጡ ዓመታት በማኅበራዊው ዘርፍ የተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎች ኢትዮጵያ በሰው ሀብት ልማት ያላትን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ ውጤት ቀይረውታል። በተለይም ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ በሀገር ውስጥ፣ በውጭ ሀገር…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

“‎የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ርዕይ በተግባር ያሳየንበት አንዱ ስራችን ነው። ቀደም ሲል ተዘንግቶና ለአደጋ ተጋልጦ የነበረው የአራዳ አካባቢ፣ ዛሬ ተመልሶ ተገንብቶ አስደናቂ የከተማ አካል መሆን ችሏል። ‎‎ኢትዮጵያ ለእኛ፤ በምናብ የምትሳል ህልም ብቻ ሳትሆን በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት። ጤናማ፣ ጽኑ፣ ለመጭው ትውልድ ተስፋን ከተጨባጭ ሀብት ጋር የምትሰጥ፣ በአፍሪካ መሪ፣ በዓለም መድረክ ደግሞ ተወዳዳሪ የሆነች…

መንግሥት በትምህርት ዘርፍ የታዩ ስብራቶችን ለመጠገን ትውልድን የታደጉ ስትራቴጂካዊ እርምጃዎችን ወስዷል ።

ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ሲንከባለል የመጣው ትልቁ ስብራት “የመሠረት መናጋት” መሆኑን በጥልቀት በመለየት፣ ይህንን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት ትውልድ ተኮር የሆኑ ሪፎርሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ያለምንም የቅድመ-መደበኛ ዝግጅት በቀጥታ ወደ አንደኛ ክፍል በመግባታቸው ምክንያት፣ በትምህርት ገበታ የመቆየትና እውቀት የመቅሰም አቅማቸው ተዳክሞ…