ሀገር ሚያሻግሩ 3 የልማት አምዶች!

የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ዓመታት የወሰዳቸው እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬን ከዴሞክራሲያዊ ምህዳር መስፋፋትና ከአዎንታዊ የዓለም አቀፍ ገጽታ ግንባታ ጋር ለማጣመር የተደረገ ጥረት ሲሆን ይህ የለውጥ ጉዞ ለቀጣይ የሀገሪቱ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ነው። የመጀመሪያው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት፣ ከእድገት ወደ ጥራት የሀገር አቀፍ ልማት በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የሚያሳዩት እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ዕድገቱን ከመጠን (Quantity) ወደ ጥራት (Quality) ለማሸጋገር ያለመ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030!

የኢትዮጵያ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ብሔራዊ ስትራቴጂን በተመለከተ በሰፈረመቅድም፣ ፕሮጀክቱ ከዲጂታል ዘመን አደጋዎችና ተግዳሮቶች ባሻገር፣ ልማትና ሉዓላዊነትን በማጎልበት የኢትዮጵያን የልማት ጎዳና በራሱ ለመቅረጽ ቁርጠኛ መሆኗን ቀጥላለች። “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ፣ በዓላማ፣ በቁርጠኝነትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ ምላሽ መስጠት ነው:: ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን ለማስመዝገብ ያለውን ከፍተኛ ምኞት የሚያሳይ ሲሆን፣ በኢኮኖሚ፣ በመንግሥታዊ አስተዳደርና በማኅበራዊ ዘርፎች…

“አንድ ክር ደካማ ነው። ብዙ ክር ግን የማይበጠስ ገመድ ነው።“

“አንድ ክር ደካማ ነው። ብዙ ክር ግን የማይበጠስ ገመድ ነው። ስንበዛና ስንሰናሰል በቀላሉ የማንበጠስ ጠንካራ ገመድ ስለሆንን መተባበር፣ መከባበር፣ በጋራ መቆም፣ ብሄራዊ ጥቅምን ማስቀደም የሁላችንም ሃብትና ስንቅ እንዲሆን አደራ እላለሁ።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

”የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል”

20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በውቢቱ ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓሉ ባደረጉት ንግግር “የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል” ብለዋል። በሚቀጥለው ዓመትም የጅማ ከተማ 21ኛውን በዓል እንደምታከብርም በፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል። Office of the Prime Minister-Ethiopia