የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ምሰሶ እየሆነ  ነው

 መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ  የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ፡፡ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችም ሀገራዊ የምርት አቅምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል፡፡ መንግስት ስር ነቀል የፖሊሲ ክለሳ  በማድረጉ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲያንሰራራ ምቹ መደላድል ፈጥሯል፡፡ የፖሊሲዉ ዋና…

የኢትዮጵያ የታምርት ንቅናቄ ያስመዘገበው ውጤት

መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን ድርሻ ከፍ ለማድረግና ኢኮኖሚያዊ መዋቅሩን ወደ ምርታማነት የሚመራ ለውጥ ለማምጣት የጀመረው የ“ታምርት ንቅናቄ” በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ ንቅናቄው ከሀገሪቱ የ2030 ልማት አጀንዳ ጋር በተጣጣመ መልኩ በመተግበር የኢንዱስትሪ ዘርፉን ወደ ከፍተኛ አቅምና ተወዳዳሪነት ለማሻሻል ጠንካራ መሠረት ጥሏል፡፡ በንቅናቄው አፈጻጸም ውስጥ በተለይ በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በጥሬ ዕቃ…

በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና  ለነዋሪዎቻቸው…

በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡

ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት…

“ከተማ የአብሮነት ቤተ ሙከራ ነው። በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“አርሶ-አደሮች ጤናቸው የተጠበቀ እንዲሆን፣ ኑሮዋቸው እንዲስተካከል ሞዴል ቤቶች እየገነባን ነው።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ

“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም” #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቲቪ ጋር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ! በውይይቱ የከተማ ፕላን፣ የዘላቂ ልማት እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባንና ሌሎች ከተሞችን እንዴት እየቀየሩ እንደሆነ፤ እንዲሁም የመሠረተ ልማትን፣ የንግድና የኢኮኖሚ ዕድሎችን በመላው ሀገሪቱ ለማሳደግ ያላቸው ፋይዳ በጥልቀት ይዳሰሳል! መጋቢት 15 ከምሽቱ 2:30 ላይ! #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ…