“በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳዎችን ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less

#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
ግንቦት 8 /2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የመንግሥት ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት የታየበት ሀገርን በጸና መሠረት ላይ የማቆም ታሪካዊና ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች የተወካዮችን ምልመላ በስኬት በማጠናቀቅ እና ለሀገራዊ ውይይት የሚሆኑ አጀንዳዎችን በስፋት በማሰባሰብ፣ ለአካታችና ዘላቂ መግባባት የሚሆን ጠንካራ የቅድመ-ምክክር ሥራዎችን አከናውኗል ። ኮሚሽኑ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም የአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የማህበረሰብ ተወካዮችን…
ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች እና ለተግዳሮቶቹ የሰጣቸውን መፍትሔዎች ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን በታሰበው ልክ ለማስኬድ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ ሚናዎችን አስቀምጧል። በእስካሁን ስራ ከቀረቡት ቁልፍ ስኬቶች መካከል፣ - አካታች እና አሳታፊ የሆነ የምክክር ተሳታፊዎች ልየታ - የሀገራችንን 93 በመቶ የሸፈነ በ1234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ማድረግ ይገኙበታል። በሌላ…