የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመፍታትና የአምራች ዘርፉን አቅም ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ሀገራዊ ብልጽግናን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረገ የተቀናጀ ጥረት፣ በዘርፉ የታየው ዕድገትና የተመዘገቡት ስኬቶች የኢንዱስትሪውን መፃኢ ዕድል ብሩህ አድርገውታል።ዋና ዋና የሥራ አፈጻጸም ስኬቶች፦ የአምራችነት አቅም ሽግግር• አማካይ የማምረት አቅም ከ47% ወደ 67% ከፍ ብሏል።• የዘርፉ ዓመታዊ ዕድገት ከ4.8% ወደ 10.7%…
