የፋይናንስ እምርታ በኢትዮጽያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል በተሰናዳው እና ስድስት የሀገራችንን የፋይናንስ እና የገቢ ሥርዓት በመምራት ላይ ያሉ ዐበይት ተቋማት አፈፃፀም በሚገመግሙበት እና ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚኖራቸውን ስትራቴጂያዊ የቅድሚያ ምልከታ በሚያደርጉበት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት አመታት በፋይናንስ አካታችነት ተጨባጭ እድገት ያስገኙ እና ሰፊ መዳረሻ ያላቸው የማክሮኢኮኖሚ ሪፎርሞች አካሂዳለች። ከገበያ መር የውጭ ምንዛሬ…

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣

ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ይስተዋሉበት የነበሩ የአገልግሎት ክፍተቶቹን ለማረም የተለያዩ የለውጥ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ተቋሙ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙና ዲጅታላይዝ የሆኑ የፓስፖርት፤ የቪዛ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ፣የይለፍና የጉዞ ሰነዶች አገልግሎት፣ የውጪ ዜጎች አገልግሎት ፥ በአየርና በየብስ የድንበር ቁጥጥር አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን ዜጎች የሚደሰቱበት ፥ተገልጋዮች…

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ የተመዘገቡ ውጤቶች ማሳያ ናቸው:: የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ ጥር 4/20 18 ዓ.ም የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ የተያዘዉን ግብ የሚያሳካ ትክክለኛ አቅጣጫ ላይ መሆናችንን ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ አስታወቁ፡፡ እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ…

ኢትዮጵያ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለግብርና እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚውል አስተማማኝና ንፁህ የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል በውሃ መሰረተ-ልማት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እያደረገች ትገኛለች።

ኢትዮጵያ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለግብርና እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚውል አስተማማኝና ንፁህ የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል በውሃ መሰረተ-ልማት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እያደረገች ትገኛለች።

እነዚህ ጥረቶች የቧንቧ ውሃ ስርዓቶችን ማስፋፋትን፣ ግድቦችንና የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማደስን እንዲሁም ግብርናንና የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ የመስኖና የውሃ ክምችት ፕሮጀክቶችን ማልማትን ያካትታሉ። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፅዳትና ሳኒቴሽን አገልግሎትን በማሻሻል፣ በውሃ ወለድ በሽታዎችን በመቀነስ፣ እንዲሁም ድርቅንና የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር ላይ ያተኩራሉ። ኢትዮጵያ ለዘላቂ የውሃ አያያዝ እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ቅድሚያ በመስጠት፣ ማህበረቡ ለጤው፣ ለኑሮው እና ለኢኮኖሚ…