የሰንደቅ አለማ ልዕልና የሚገለጠው ሰንደቅ አለማውን በሰቀልንበት የከፍታ ማማ ነው ።
ሠንደቅ ዓላማ የብሔራዊ አንድነት መገለጫ፤ የአንድ አገር ዜጎች አገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜትን የሚገልፁበት፤ ታሪካዊ ትስስርና ስነ-ልቦናዊ አንድነት የሚንፀባረቁበት የአገራዊ አንድነትና ህብረት አርማ ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ ለአስራ ስምንተኛ /18ኛ/ ጊዜ “ሰንደቅ ዓለማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፍታ ዘመን ብስራት ለብሔራዊ አንድነታችን ፣ለሉዐላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት…
