“ኃላ ቀርነትን በስራ እንቀይራለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ሲንከባለል የመጣው ትልቁ ስብራት “የመሠረት መናጋት” መሆኑን በጥልቀት በመለየት፣ ይህንን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት ትውልድ ተኮር የሆኑ ሪፎርሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ያለምንም የቅድመ-መደበኛ ዝግጅት በቀጥታ ወደ አንደኛ ክፍል በመግባታቸው ምክንያት፣ በትምህርት ገበታ የመቆየትና እውቀት የመቅሰም አቅማቸው ተዳክሞ…
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia
ሚያዝያ 22/ 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ራስን በምግብ ለመቻል የነደፈችው ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት የማሸጋገር ተከታታይ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ይህ ለዘመናት በጠባቂነት ተገድቦ የነበረው ግዙፍ የሰው ኃይል፣ ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት የሚያደርገው ሽግግር በአስተማማኝ መሰረት ላይ ሆኖ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ዛሬ የጀመርነው የፖሊሲ ስኬት፣ የነገዋን በምግብ ራሷን የቻለች ኢትዮጵያን እውን የሚያደርግ እየተፋጠነ ያለ…
EthiopiaDelivers PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግሥት የሚከተለው የጠራና ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱትን ፈታኝ የኢኮኖሚና የነዳጅ ቀውሶች በጽናት እንድትመክት የሚያስችል ጠንካራ ሉዓላዊ አቅም አጎናጽፏታል። ይህ ሀገራዊ የጽናት ልዕልና በተጨባጭ የታየው እንደ ሊፍታንዛ ያሉ ግዙፍ የአውሮፓ አየር መንገዶች በነዳጅ እጥረት አቅም አንሷቸው በረራ እስከመቀነስና ሌሎች ሀገራት ደግሞ በአጭር ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በረራ ለማቋረጥ…
EthiopiaDelivers PMOEthiopia
ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነትና በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት ዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅርቦት ተቋርጦ፣ የበርካታ ሀገራት ማደያዎች እየተዘጉና ማኅበራዊ ቀውሶች እየተባባሱ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በተወሰነም ደረጃ ቢሆን ይህንን ከባድ ፈተና መቋቋም የቻለችው መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት በታዳሽ ኃይል (ውኃ፣ ነፋስ፣ ፀሐይና ጂኦተርማል) ላይ ባከናወናቸው ግዙፍ ስትራቴጂያዊ ፕሮጀክቶች ነው። የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ የተለያዩ የኃይል አማራጮችና የኤሌክትሪክ…
