የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፤ የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱን ገልጸው፤ ይህም የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር፣ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ነፃ በማድረግ፣ የገንዘብና የፊስካል ፖሊሲን በማዘመን፣ እንዲሁም ለዘላቂና አካታች ዕድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የፋይናንስ ዘርፉን በማጠናከር የተገኘ መሆኑን አብራርተዋል።

ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል።

ከተመሠረተ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ መሶብ የኢትዮጵያን የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መሠረታዊ በሆነ መንገድ ለውጦታል።

ውጤቶቹም በራሳቸው ይናገራሉ። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

“ሁሉም የስራ ኃላፊዎች በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት፣ ድሮ ከምናደርገው በላይ ውጤታማ መሆናችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።”

“ሁሉም የስራ ኃላፊዎች በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት፣ ድሮ ከምናደርገው በላይ ውጤታማ መሆናችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

የዲጂታል ለልህቀት’’ ጉባኤን ተከትሎ፣ በህብረት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ ዘላቂ ተስፋን ተክለናል! – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሰበሰብ፣ ጉልበቱን፣ ሀብቱን፣ ዕውቀቱን ሲደምር በጣም በርካታ ችግሮችን መፍታት ይችላል።”

“የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሰበሰብ፣ ጉልበቱን፣ ሀብቱን፣ ዕውቀቱን ሲደምር በጣም በርካታ ችግሮችን መፍታት ይችላል።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል

በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎቻችን አጠቃላይ በሀገር ደረጃ የምንሠራው፣ ከ20 እስከ 30 ሚሊዮን ሕዝብ የሚሳተፍበት፣ ብዙ ብር የሚዋጣበትና ብዙ ችግሮች የሚፈቱባቸው ናቸው።”

“የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎቻችን አጠቃላይ በሀገር ደረጃ የምንሠራው፣ ከ20 እስከ 30 ሚሊዮን ሕዝብ የሚሳተፍበት፣ ብዙ ብር የሚዋጣበትና ብዙ ችግሮች የሚፈቱባቸው ናቸው።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication