“ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመንግስት ተቀርፆ ስራ ላይ የዋሉ የመንግስት ፖሊሲና እስትራቴጂዎች በተጨባጭ ተግባራዊ እየሆኑ ነዉ ” _ የኢፌዴሪ መንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት
በመንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ከተለያዩ መገናሃኛ ብዙሃን የተወጣጡ የጋዘጠኞች ቡደን በኦሮሚያ ክልል አርሲ እና ባሌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተጨባጭ ሁኔታ መሬት ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለዉን የግብርና ስራዎችን ምልከታ አድርጓል፡፡ በባሌና አርሲ ዞኖች ምልከታ በተደረገባቸዉ የተለያዩ ወረዳዎች በሁሉም ዘርፍ የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በመንግሰት ተቀርፆ ተግባራዊ እየ ሆነ ካለዉ አዳዲስ ኢኒሼቲቮች መካከል የግብርና ልማት ስራዎች አንዱ…