|

ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ ወሰነች

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ከኤርትራ በኩል ለተሰነዘሩ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ላልሆኑ ጠብ ጫሪ እና የጠላትነት ድርጊቶች የአጸፋ ምላሽ በመስጠት፣ በኤርትራ አስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲውን ለመዝጋት ውሳኔ ማስተላለፉን ገልጿል። ሚኒስቴሩ አያይዞም የቪዬና የዲፕሎማሲ ግንኙነት ስምምነት ድንጋጌዎችን በመጣስ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ላይ ቀጥተኛ አደጋ በሚፈጥሩ…

የወርሀ ነሐሴ እና መስከረም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት

አረንጓዴ ዐሻራ፦“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ ተሳትፈዋል። ማኅበራዊ ጉዳይ፦ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን እና የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

“የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነሥርዓት፤ የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ለማሳደግ፣ መጠነ ሰፊ እድሎችን ለመፍጠር እና በመላው ምስራቅ አፍሪካ ለላቀ ኢኮኖሚያዊና የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን መሰረት ለመጣል ትልቅ እርምጃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሁነት ነው። ‎‎በአህጉራችን የምትገኙ የኢንዱስትሪ መሪዎች፣ ባለሀብቶች እና ስራ ፈጣሪዎች፤ በአፍሪካ ላይ ኢንቨስት ልታደርጉ፣ ባለን አቅምና የጋራ ጸጋ እምነት ሊኖራችሁ እንዲሁም አህጉራዊ መፃኢ እድላችንን የሚወስኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓትን ለመካፈል ዛሬ ጠዋት ኬንያ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድን ዛሬ ጠዋት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተቀብለዋል።

#PMOEthiopia

መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም

አዲስ አበባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት እና ምርጫ ህግ በየአምስት አመቱ የሚደረገውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ በህገ መንግስቱ አንቀጽ 56 መሰረት አዲስ የአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር…

“ኢትዮጵያና ጅቡቲን የሚያገናኘው የነዳጅ ቱቦ መስመር ፕሮጀክት”

የኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ መስመር ኢትዮጵያንና ጅቡቲን የሚያገናኝ ስትራቴጂካዊና ድንበር ተሻጋሪ የመሠረተ ልማት ውጥን ሲሆን፤ ዓላማውም የኢትዮጵያን የኃይል ዋስትና ማሻሻል፣ ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን ማሳደግ፣ እንዲሁም የነዳጅ ምርቶችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ አስተማማኝ እና እምነት በሚጣልበት ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ማጓጓዝን ማረጋገጥ ነው። ይህ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል በሚደረግ የጋራ ኢንቨስትመንት የሚከናወን ነው። ከጅቡቲዋ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

“ከፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ እና ከአሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን፣ በጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝ እና ታላቅ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት የሆነውን አዲስ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታን ዛሬ ይፋ አድርገናል። ‎‎ ፕሮጀክቱ በሁለቱም ጫፎች ላይ በሚገነቡ የማከማቻ ተርሚናሎች የተደገፈ ሲሆን፤ ይህ ታሪካዊ መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በዳንጎቴ ግሩፕ ጥምረት የሚተገበር ነው። ‎‎የሎጂስቲክስ ወጭንና መዘግየትን…