ነሃሴ 17!3 ቀናት ቀርተውታል!

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#Worldrecord
#GreenLegacy

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
ኢትዮጵያውያን ዳግም ለትውልድ የሚሻገር ታሪክ ለምንሰራበት ቀን እንኳን አደረሰን! #GreenLegacy ኢትዮጵያዊያን ማቀድ፤ መተግበርና፤ በትጋት ሰርቶ መፈፀም ብቻ ሳይሆን የጀመርነውን ማስቀጠል እንደምንችል በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተግባር አሳይተናል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለፁ፡፡ ሚኒስተር ዴኤታዋ ዛሬ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃግብር መጀመርን አስመልክቶ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁኔታ መከታተያ ማዕከል መግለጫ…
ሰላማዊ ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሕብረ ብሄራዊነት የተከበረባት ጠንካራ አንድነት ያላት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊ ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ በጀመሩት ውይይት ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት እንደ መንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ለሃገራዊ ግንባታ አዎንታዊ ገዥ…
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 53
Post Views: 1,127
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,067
መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጉሜ 5 የነገ ቀን እና ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ! ነገ የጊዜ መቍጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ነገ ተስፋ፣ ምኞት፣ ስንቅ፣ ለዛሬ መነሣሣትና ትጋት ምክንያት ጭምር ነው፡፡ ነገ ሁላችንም ለማየት የምንጓጓለት፣ የተሻለ ሕይወትና ስኬት እንዲኖረን የምንመኘዉ መሻታችን ነው፡፡ እንደግለሰብ የተሻለ ነገን እንመኛለን፤ እንደቤተሰብ የተሻለና የጋራ ደስታና ተድላ ያለው ነገን እናልማለን፤ እንደሀገር ሰላም፣ ደስታ፣ ብልጽግና…