5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ https://ethiocoders.et/
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ
የ5000000 የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሽዬቲቭ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተገቢውን የሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ ተፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ እንደዚሁም የዲጂታል ክህሎት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተቀረጹ ፕሮግራሞች ናቸው
ይሄ ስልጠና ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ውስጥ ከ242 ሺህ በላይ አሰልጣኞች ተመዝግበው ስልጠናውን እየወሰዱ ይገኛል በአጠቃላይ ከተመዘገቡት ውስጥ
ከ81 ሺህ በላይ የሚሆኑት በመሰረታዊ ፕሮግራሚንግ ስልጠና እየተከታተሉ ነው የሚገኙት
ከ78 ሺህ በላይ የሚሆኑት መሰረታዊ የዳታ አናሊስስ ስልጠና እየወሰዱ ነው
ከ82 ሺህ ቀላይ የሚሆኑት ደግሞ የመሰረታዊ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ስልጠናዎች እየወሰዱ ይገኛል
ማንኛውም ሰው በስልኩ ስልጠናውን መውሰድ ይችላል እንዲሁም በተለያዩ የትምህርት ማእከላት የተዘጋጁ ጣቢያዎች አሉ እዛም ላይ ሄዶ በነፃ ስልጠናዎቹን ማግኘት ይችላል
መመዝገቢያ ሊንክ