Similar Posts
በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ የ15 አትሌቶቻችን የክብር ሐውልቶችን የያዘው ‘አዲስ ስፖርት ፓርክ’!
https://www.facebook.com/share/v/14beQYsbHVv Post Views: 71
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል። በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመው እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ደግሞ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ አስተዋፅኦ የሚያደርግበት ይህ ተቋም፤ በባንክ ዘርፋችን ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠንን የሚቀርፍ…
ዓድዋ የብሔራዊ አንድነታችን መሠረት፣ የነገው ታሪካችን ምሰሶ ነው
የካቲት 20/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት፣ ከ130 ዓመታት በፊት አባቶቻችን ለትውልድ የሚተርፍ አኩሪ ታሪክ ሰርተው እንዳስቀሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ድል ሊቀዳጁ የቻሉበትን ዋና ምክንያት…
ማንኛዋም ሴት ከህልሟ እንዳትደርስ፤ ያሰበችውን ሰርታ እንዳታሳካ እንቅፋት የሚሆኑባትን ፆታዊ ጥቃቶች ማስቆም የሁላችንም ኃፊነት ሊሆን ይገባል……
ማንኛዋም ሴት ከህልሟ እንዳትደርስ፤ ያሰበችውን ሰርታ እንዳታሳካ እንቅፋት የሚሆኑባትን ፆታዊ ጥቃቶች ማስቆም የሁላችንም ኃፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር በተመሰረተው ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች መቆያና መልሶ ማቋቋሚያ ማእከል ተገኝተው ድጋፍ በማድረግ በጋራ አክብረዋል። አገልግሎቱ የንፅህና መጠበቂያና…
የመደመር መንግሥት
“በግንባርም፣ በሚዲያም፣ በሰይፍም በሰልፍም ፣ በውሸትም፣ በሀሜትም፣ በተንኮልም፣ በሽረባም፣ ባገኙት የትግል ሜዳ ሁሉ ከጉዟችን ሊያደናቅፉን መከራቸውን አዩ፤ ኢትዮጵያን ግን አልቻሏትም፤ አይችሏትም!” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመርመንግሥት#PMOEthiopia Post Views: 33
ራስን መቻል ብቻ ሳይሆን፣ አፍሪካዊት ኃይል መሆን እንፈልጋለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 110
