Similar Posts
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለመገንባትና በዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የተናበቡ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለመገንባትና በዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የተናበቡ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ከበደ ደሲሳ ለሁለት ቀናት በአዳማ ሲካሄድ የነበረው የፌዴራል እና የክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክ ማጠቃለያ ላይ እንደተናሩት የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ሥራዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ በቅንጅት፣ በመናነብና…
የአዲስ አበባ አዲስ ገጽታ
ባለፈው አንድ ዓመት ከመንፈቅ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎች በመላው ኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ቆይተዋል። የሀገራችን መዲና እና ቁልፏ የዲፕሎማሲ ከተማ አዲስ አበባም በአስደናቂ መንገድ ለውጥ አሳይታለች። እነሆ በአጭር ጊዜ በለውጥ ሥራዎች የተገኘው ታላቅ ውጤት አጭር አቅርቦት። #PMOEthiopia Post Views: 85
በሙሁራን ውስጥ ያሉ እንቅፋቶች ምንድናቸው ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75
ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች።
የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የአውሮፕላን ማረፊያውን ግንባታ ይፋዊ በሆነ መርሃ ግብር ዛሬ በስፍራው አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው እለቱ ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው በማለት ገልጸውታል። የኢትዮጵያ…
የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 2
Post Views: 58
የሀዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ ከተማዋን ለኗሪዎች ምቹ ከማድረጉም ጎን ለጎን የቱሪስት ፍሰት የሚጨምር ነው።
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዴኤታ የሀዋሳ ከተማ ለነዋሪዎች ምቹ እንድትሆን እና የቱሪስት መዳረሻነቷን ለማስፋት ብሎም ለወጣቶች የስራ ዕድልን ለመፍጠር እየተሰሩ ከሚገኙ የልማት ስራዎች አንዱ እና ዋንኛው የኮሪደር ልማት መሆኑን አመላክተዋል። ሚንስትር ዴታዋ ይህን ያሉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሐዋሳ ከተማ እየተሰሩ ያሉ ልማት እና የኮሪደር ስራዎች ላይ እያደረገ በሚገኘው የሚዲያ ምልከታ ወቅት ነው። የኮሪደር…

