Similar Posts
የሪፎርም ስኬትና የማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ
መንግሥት ሀገር በቀል ሪፎርሞችን በመተግበር፣ ኢኮኖሚውን ለውድድር ክፍት በማድረግ እና ስር የሰደዱ መዋቅራዊና ኢኮኖሚያዊ ማነቆዎችን በስኬት በመሻገር ተጨባጭ ለውጦች እንዲመዘገቡ አድርጓል ። ባለፉት ዘጠኝ ወራት የታየው የ9.2 በመቶ ዕድገት በቀጣይ ወደ 10.2 በመቶ ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከ8 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ወጥተው 2.1 ትሪሊዮን ብር ገቢ አስገኝተዋል። በ2,153 የኢንቨስትመንት ፈቃዶችና በማምረቻ ዘርፉ…
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ያላት ብዝኃነት ልዩ ዐቅም የሚፈጥርላት መሆኑ ተገለፀ።
“ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ መልእክት የኅብር ቀን በመላዉ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነው፡፡ ብዝኃነትንና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በጠንካራ መሠረት ላይ ለመገንባት የሚያስችል፣ ብዝኃነት ለኢትዮጵያ ያበረከተዉን ፋይዳ እና በቀጣይም በላቀ ደረጃ እንዴት መጠቀም እንደሚገባ የሚያስገነዘብ የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ መኮንን አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ ጥንታዊና ገናና ታሪክ…
በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች | በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 48
የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን እና የኢትዮጵያዊያንን ዉበት የሚያጎላ ነው፡
ኢትዮጵያ የብዝኃ ቋንቋ፣ ብዝኃ ባህልና ብዝኃ ማንነት ሃገር ናት፡፡ ብዝኃነት ለኢትዮጵያዊያን ተፈጥሯችን፣ ዉበታችንና የጥንካሬአችን ምንጭ ነው፡፡ ብዝኃ ማንነት ያለበት ሕዝቦች ሀገር መሆናችን ጸጋችን ነው፤ ብዝኃነት የኢትዮጵያ ተጨባጭ እዉነታና ውብትም ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደት አንድ ጠንካራ ሀገር ለመገንባት በርካታ መንገዶች ተሞክሯል፡፡ ነባሩንና ተፈጥሯችን የሆነውን ብዝኃ ማንነትን በአንድ ወጥ ማንነት ለመቀየር ብዙ ተለፍቶበታል፡፡ በፖሊሲና ተቋማዊ አሰራር…
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 138
በአዲስ አበባ እምብርት የተጀመረው ታላቅ ርዕይ፣ ዛሬ መላው ሀገርን አቅፎ፣ በተግባር እየተገለጠ፣ አዲስ ትውልድን ለከፍታ እያነቃቃ ይገኛል!
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን? #ገበታለሸገር#ገበታለሀገር#ገበታለትውልድ #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 52
