በአዲስ አበባ እምብርት የተጀመረው ታላቅ ርዕይ፣ ዛሬ መላው ሀገርን አቅፎ፣ በተግባር እየተገለጠ፣ አዲስ ትውልድን ለከፍታ እያነቃቃ ይገኛል!
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
”የቀጣናችን ውህደትና የንግድ ትስስር ከመሠረታዊ የሸቀጥ ምርቶች የተሻገረ ልማትን እንድናፋጥን የሚያስችለን በመሆኑ፣ ለአህጉራችን የወደፊት ጉዞ እጅግ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም Post Views: 44
የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ ዘርፉ ለሌሎች ኢንዱስትሪዎችም የማይናወጥ መሠረት ሆኗል። ይኸው ወሳኝ እመርታ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር አማካኝነት በሀገር በቀል መፍትሔዎች የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት መለወጥና የሀገርን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚቻል በተግባር እያሳየን ነው። በጋራ እናልማ፣ እናምርት፣ እንበልጽግ! #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 51
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 50
“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎችና ጎብኝዎች የሚገናኙበት ሥፍራ መሆን…
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት እንደ ሀገር የተመዘገቡ በርካታ የልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነው። የተቋሙ የዘንድሮ አፈጻጸም ከባለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዉጤታማ የኮሙኒኬሽን ሥራዎች…
እሁድን በሥራ ላይ – እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና። የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 80