የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የበጀት ዓመቱን የሦስተኛውን 100 ቀናት ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ስምንት ዓመታት የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም በቋሚነት ለመከታተልና ለመገምገም የ100 ቀናት የሥራ ግምገማ ሞዴልን ተቋማዊ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication



