ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተካሄደ የ100 ቀናት የመንግስት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ፕሬዚዳንቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክርቤቶች 4ኛ የሥራ ዘመን የጋራ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ገዥ ትርክትና አሰባሳቢ ትርክትን ያጸኑ ሀገራት ዛሬ ስፍራቸው ታላቅነትና ብልጽግና ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወርዷን በሚመጥን ልክ ከሕዝቦችዋ አልፋ በዓለም አምራና ደምቃ መታየት ይኖርባታል ያሉት ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ ለሁላችንም አታንስም ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ መንግስት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ አፈጻጸም…
Post Views: 297
Post Views: 34
ሰባት አመታት። ሶስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሀብት የሚያሳዩ ስፍራዎች። ይኽቺ ድንቅ ሀገር ለጎብኝዎች አሳይተው አሳይተው የማይጨርሱት የተትረፈረፈ ሀብት ባለቤት ናት። Get to know the #LandOfOrigins #VisitEthiopia #DineForGenerations #ገበታለትውልድ #PMOEthiopia…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
“ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን ጋር ቀጣናችንን መልክ በሚያሲዙ እና የጋራ መፃኢ የልማት ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል። የሁለቱን ሀገሮች በላቀ እድገትና ተጠቃሚነት ዙሪያ መረጃ የተለዋወጥነ ሲሆን፤ የኢኮኖሚ ትስስርን በጠንካራ ትብብር እና በኢንቨስትመንት በመደገፍ እድሎችን የምናሰፋባቸውን የቀጣይ ስራዎች የተመለከተ ፍሬያማ ምክክር አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 55
