በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙት የቶዮ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ (HZ) ጋዝ ፋብሪካ።
አስተዋፅዖቸው በአንድ ምስል!
PMOEthiopia #EthiopiaDelivers
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

አስተዋፅዖቸው በአንድ ምስል!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

በ1913 በዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሠረተ። በ1963 ከጣሊያን ወረራ በፊት የመዲናዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቋቋመዉ የፖሊስ ሃይሉ “የከተማ ዘበኛ” በመባል ይታወቅ ነበር። የቀድሞ የከተማ ዘበኛ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እራሱን አዘምኖና ተጠናክሮ ከምንጊዜውም በላይ ለዜጎች ደህንነት እየሰራ ይገኛል። የወንጀል ድርጊት ከዘመኑ ጋር እየረቀቀና እየተወሳሰበ በመምጣቱ ይህን ለመከላከልና ለመመርመር የሚያስችል አቅም መፍጠር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 72
ዛሬ ወደ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ጉብኝት አድርገናል። ጉብኝቱ የሀገራችንን ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ ዐቅም ለመገምገም እና የሀገሪቱን እያደገ ያለ የልማት አጀንዳ ለመደገፍ በሎጂስቲክስ ዝግጁነት ላይ ገንቢ ውይይቶችን ለማካሄድ ጠቃሚ ዕድል ሰጥቶናል። ኢኮኖሚያችን እያደገ ሲሄድ የሎጂስቲክስ ዘርፉ ካልዘመነ ዘላቂ ዕድገትን የሚገድብ ዋና መሰናክል መሆኑን ይቀጥላል። አሁን በተለይ በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። በጽኑ አንድነታችንና በጋራ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 134