Similar Posts
ቡናን እንደ ስንዴ
Post Views: 307
“ኢትዮጵያ መጠቀም ካለባት ቋንቋ ርቃ ስለማንነቷ አሳሳች ምስል ሲሳል፣ በዙሪያዋ ምን እየተከናወነ እንደሆነ እንኳን ሳታውቅ ቆይታለች”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 62
ሀሳብ የለውጥ ኃይል ነው ምሁራን ደግሞ የለውጥ ወኪሎች ናቸው።”-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሁራን በማህበረሰብ ውስጥ የሚፈጥሩት ለውጥ ሀገርን ወደ ብልጽግና እንደሚያሸጋግር በመጥቀስ ምሁራን የለውጥ ወኪልና የሀሳብ ኃይል መሆን እንደሚገባቸው አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት በማስመልከት በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው። በመድረኩ ላይ የመወያያ ጽሁፍ ያቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ምሁራን በሁለንተናዊ ሀገራዊ ጉዳዮች…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ ላይ በግልጽ የተቀመጠውን አካታች፣ ዘላቂ፣ ሰው ተኮር የከተማ ልማት ጽኑ አቋማችንን የኮሪደር ልማት ሥራችን ያንፀባረቀ ሆኗል። ከአዲስ አበባ ባሻገር በተለያዩ ከተሞቻችን የተተገበረው ሥራ የከተማ እንቅስቃሴን ያሻሻለ፤ ሕዝባዊ ስፍራዎችን እንደገና ያበለፀገ፤ የየአካባቢውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያጠናከረ እና የአካባቢን ለለውጥ አይበገሬነት ከፍ ያደረገ ነው። የመኖሪያ መንደሮችን በማቆራኘት እና በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ከተሞችን የኢኮኖሚ…
በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡
ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት…
የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
Post Views: 56
