ቴክኖሎጂን በማስፋፋትና በመጠቀም የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግሮች የመፍታት ቁርጠኝነት።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
አዲስ አበባ የ2026 የከተሞች ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ሽልማትን (2026 Global Award for Sustainable Development in Cities) ማግኘቷ፣ በከተማዋ የታየውን እድገት፣ ዘላቂ ልማትና ቀጣይነት ያለው ለውጥ የሚያረጋግጥ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ታላቅ ኩራት ነው። ይህ ደግሞ ወደፊት ለመመልከት መልካም አጋጣሚ ነው። የእያንዳንዱን ከተማ ልዩ ታሪክ፣ ቅርስና ማንነትን እየጠበቅን ዘመናዊ፣ አካታችና ዘላቂ ከተሞችን መገንባታችንን መቀጠል ይኖርብናል። የከተማ ልማት…
ይህ ጉዞ በተቀናጀ አሰራር ተመስርቶ፣ ከመቀነስ እስከ መቋቋም ድረስ የሚያካትት የልማት እርምጃዎችን በአስተማማኝ መንገድ አቀናጅቷል። የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመቀነስ የካርቦን ልቀትን መቆጣጠር፣ የደን ጭፍጨፋን በመከላከል እና በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር 48 ቢሊዮን ችግኞችን በመትከል የሀገሪቱን አረንጓዴ ሽፋን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ተችሏል። በተመሳሳይ ጊዜ የውሃ አስተዳደርን ማዘመን እና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተስማማ ግብርናን በመተግበር በምግብ ዋስትና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 69
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ፡፡ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችም ሀገራዊ የምርት አቅምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል፡፡ መንግስት ስር ነቀል የፖሊሲ ክለሳ በማድረጉ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲያንሰራራ ምቹ መደላድል ፈጥሯል፡፡ የፖሊሲዉ ዋና…
“የኢትዮጵያውያን እጆች መሬትን አቅንተው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ተልዕኳችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያውያን ስንተባበር የሚያቆመን አንዳች ኃይል የለም!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 97
*************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የሩሲያው አርቲ በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ የአርቲ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው ያነገጋሩት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካን ድምፅ አጉልተዉ ከሚያሰሙ እና ሚዛናዊና ትክክለኛ የአህጉሪቱን ትርክት ከሚያንፀባርቁ የሚዲያ ተቋማት ጋር በቅርበት እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር…