“ገንዘብን፣ እውቀትን፣ ጉልበትን፣ ሀሳብን፣ የአመራር ብቃትን ስንደምር የሚከሰተው ነገር እንደዚህ ያለው ውበት ይሆናል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም…
መንግስት የኢትዮጵያን የወርቅ ክምችት ለማሳደግ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎችን ማስፋፋት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡ ዛሬ ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉጂ ወርቅ የማምረት ስራ ላይ የተሰማራዉን የሚድሮክ ጎልድ ኩባንያ የስራእንቅስቃሴን ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ኩባንያዉ በዘርፉ ቀዳሚ በመሆኑ ለኢትዮጵያ የማዕድን አከባቢ ትልቅ አስተዋጽዖ ማበርከቱን ገልፀዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ የወርቅ ሀብትን በሚገባ በማልማትና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45
“ስለዘገየን አንቆጭም፤ ነገር ግን ይህን ስለሰራን ደግሞ አንረካም። ሩጫችን ገና ብዙ ነው፤ አፋር ገና አልተነካም። ይህንን እንደ መነሻና ጅማሮ በመውሰድ ይበልጥ አልቀን ለማስቀጠል እንተጋለን።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 60
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በዓድዋ መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የተባበሩት መንግስታት የሥራ ኃላፊች፣ የዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅቶች፣ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተቋማት ኃላፊዎች፣ የአፍሪካ ከተማ ከንቲባዎች፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ሴክተር አንቀሳቃሾች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የልማት…
PMOEthiopia Post Views: 94