“የቱሪዝም ኢኮኖሚ የሚፈጠረው ሴክተሩ ትራንዛክሽን ሲኖረው ነው ! ቱሪስቶች ይዘው የመጡትን ይዘው ሊመለሱ አይገባም “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው። ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል። #PMOEthiopia Post Views: 45
– 34 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች – የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣ – የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል። ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ ቦታዎችን የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋትና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ አስቀምጧል። #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 47
በማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ኢንጂነር ሐና ብርሃኑ፣ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ከነበረበት ደካማ አፈጻጸም ተነስቶ አሁን ላይ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች አንዱ መሆን የቻለበትን የማዕድን ትራንስፎርሜሽን ጉዞ አቅርበዋል። በቁርጠኛ ማሻሻያዎች፣ በገበያ መልሶ ማዋቀር እና እሴትን መጨመር በሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች በመታገዝ ዘርፉ ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢን እያስገኘ፣ የገቢ ምርቶችን ጥገኝነት እየቀነሰ እና ለኢንዱስትሪ ልማት አዳዲስ…
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 129
የዓለም መሪዎች በ100 ቀናት የሰሩት ስራዎች ላይ ዜናዎች እንደሚወጣ ያነሱት የመንግሥት ኮሙኒኬሺን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትአለም መለስ በአፍሪካ ግን ይህ አሰራር ያልተለመደ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የአፍሪካ መሪዎች አያልሙም ካለሙም አይተገብሩም የሚል ትቺት እንዳለም ግልፀዋል፡፡ ከለውጡ ወዲህ በኢትዮጵያ በ100 ቀናት ዉስጥ የሚነገር ታሪክ ነጥሎ ያየ፤ ሃሳቡን መሬት የሚያወርድ፤ አካሄዱን ደግሞ በትክክል ከህዝብ ተጠቃሚነት ጋር ማቆራኘት የሚችል አመራር…
“የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ጉዟችን አካል እና የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ እመርታ ትልቅ ማሳያ የሆነው የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ቁልፍ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን መሰል ፋብሪካዎች ግንባታ፣ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ በመላ ሀገሪቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በተግባር ያረጋገጠ ነው። ፋብሪካው የዓለም ዓቀፍ ጥራትና ተወዳዳሪነት መስፈርቶችን የሚያሟሉ የሴራሚክ ምርቶችን የሚያቀርብ ሲሆን፣ ለምርቱ የሚያስፈልጉትን ጥሬ ዕቃዎች ከ80 በመቶ በላይ…