“ለዛሬ አትምከሩ፤ ለነገ ምከሩ። ለእናንተ አትምከሩ፤ ለልጆቻችሁ ምከሩ።”


የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ ዘርፉ ለሌሎች ኢንዱስትሪዎችም የማይናወጥ መሠረት ሆኗል። ይኸው ወሳኝ እመርታ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር አማካኝነት በሀገር በቀል መፍትሔዎች የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት መለወጥና የሀገርን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚቻል በተግባር እያሳየን ነው። በጋራ እናልማ፣ እናምርት፣ እንበልጽግ! #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 38
Post Views: 31
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 100
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019 ስታዘጋጅ በተናበበ፣ በተቀናጀ ፣ በጠንካራ ጥረት በሚገለጥ የዜጎች ተሳትፎ ስኬታማ መድረክን ለማስተናገድ ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication…
#PMOEthiopia #ETAF90 Post Views: 113
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አተኩረው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኃይል አቅርቦት እና የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያም በቀጣይ መስከረም ታላቁ የኅዳሴ ግድብ እንደሚመረቅ በመግለጽ በመርሐ ግብሩ ላይ ከግድቡ ተጠቃሚ የኾኑ የታችኞቹ የተፋሰስ አገራት መንግሥታት እንዲታደሙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዓባይ…