#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሰሞን
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የበጀት ዓመቱን የሦስተኛውን 100 ቀናት ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ስምንት ዓመታት የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም በቋሚነት ለመከታተልና ለመገምገም የ100 ቀናት የሥራ ግምገማ ሞዴልን ተቋማዊ ማድረጋቸው ይታወሳል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
“እኔ አምራች ኢንዱስትሪን የሀገራችን ‘የሉዓላዊነት ልብ’ አድርጌ ነው የምመለከተው ምክንያቱም አንዲት ሀገር በምግብ፣ በልብስና በመሰረታዊ ፍላጎቶቿ በሌሎች ላይ ተንጠልጥላ የምታወራው ሉዓላዊነት ሙሉ ሊሆን አይችልም። ላለፉት ዓመታት በንግድና በአገልግሎት ዘርፍ ላይ ብቻ ተንጠልጥለን መቆየታችን ስህተት እንደነበር በመገንዘብ፣ አሁን የጀመርነው ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ንቅናቄ ሀገራችን በራሷ አቅም ፍላጎቶቿን እንድታሟላና እውነተኛ የኢኮኖሚ ነፃነቷን እንድታረጋግጥ ታስቦ የተነደፈ ነው። ይህ የኢንዱስትሪ…
በአፋር፣ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማከዕሉን ያደረገ የተለያየ መጠን ያለው የርዕደ መሬት በተደጋጋሚ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠን እየጨመረ ይገኛል። በተለይም በዚህ ሳምንት በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ መንቀጥቀጥ መከሠቱን መረጃዎች ያሳያሉ። መንግሥት ክሥተቶተቱን በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል። በተለይ የርዕደ መሬቱ ማዕከል (epicenter) የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ…
የዲጂታል መታወቂያ አሁን ባለንበት ዓለም የኢኮኖሚና የማህበራዊ ትስስርን እየቀየረ ያለ የቴክኖሎጂ አብዮት ነዉ፡፡ በኢትዮጵያም “ፋይዳ” መታወቂያ የዚህ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ አንዱ አካል እየሆነ ሲሆን እንደ ስንጋፖር፣ ህንድ እና ኢስቶኒያ ያሉ ሀገራት የዲጂታል መታወቂያን በመጠቀም አብዛኛዎቹን የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል በመቀየር የዜጎቻቸውን ሁለንተናዊ አገልግሎት በማዘመን ተጠቃሽ ሀገራት ናቸዉ ፡፡ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ የዲጂታል መታወቂያን ስራ ላይ…