በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።




የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለመገንባትና በዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የተናበቡ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ከበደ ደሲሳ ለሁለት ቀናት በአዳማ ሲካሄድ የነበረው የፌዴራል እና የክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክ ማጠቃለያ ላይ እንደተናሩት የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ሥራዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ በቅንጅት፣ በመናነብና…
ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነትና በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት ዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅርቦት ተቋርጦ፣ የበርካታ ሀገራት ማደያዎች እየተዘጉና ማኅበራዊ ቀውሶች እየተባባሱ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በተወሰነም ደረጃ ቢሆን ይህንን ከባድ ፈተና መቋቋም የቻለችው መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት በታዳሽ ኃይል (ውኃ፣ ነፋስ፣ ፀሐይና ጂኦተርማል) ላይ ባከናወናቸው ግዙፍ ስትራቴጂያዊ ፕሮጀክቶች ነው። የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ የተለያዩ የኃይል አማራጮችና የኤሌክትሪክ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 59
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 135
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፈጣን የሽግግር ለውጥ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራበት ይገኛል፡፡ በተለይ በሳይበር ጥቃቶች ላይ የመቋቋም አቅምን፣ የአቅም ግንባታን፣ ጠንካራ የህግ ማዕቀፎችን እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትኩረት ተደርጓል፡፡ ስትራቴጂው ከአገር አቀፍ የልማት ግቦች ጋር የሚጣጣም፣ በሳይበር መረብ ላይ እምነትን ከማሳደጉም ባሻገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣…
Post Views: 192