ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረቧቸው ዕጩዎች ዛሬ ጠዋት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚከተለው ፀድቀዋል፦
- ክቡር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
- ክቡር አዲሱ አረጋ – የግብርና ሚኒስትር
- ክብርት ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) – የገንዘብ ሚኒስትር
- ክቡር መሃመድ እድሪስ – የመከላከያ ሚኒስትር
- ክቡር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) – የትምህርት ሚኒስትር
- ክብርት ሃና አርአያሥላሴ – የፍትሕ ሚኒስትር
- ክብርት ያስሚን ወሃብረቢ – የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
- ክቡር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
- ክቡር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
- ክቡርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ – የጤና ሚኒስትር
- ክቡር አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
- ክብርት አይናለም ንጉሴ – የገቢዎች ሚኒስትር
- ክቡር በረከት ፍስሃጽዮን – የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
- ክብርት ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
- ክብርት ዓለምጸሃይ ጳውሎስ – የማዕድን ሚኒስትር
- ክቡር ሳዳት ነሻ – የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
- ክብርት ሻዊት ሻንካ – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
- ክቡር ሙሳ አደም – የሰላም ሚኒስትር
- ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
- ክቡር መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
- ክቡር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) – የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
- ክቡር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) – የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር
የመደመርመንግሥት
PMOEthiopia






