Similar Posts
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት።
በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማሕበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ማስፋፋት ነው። የዚህ ዐበይት ግብ የተበታተነና የተቆራረጠ ሐብትን በማስተካከል አምራች፣ እርስ በርስ የተሳሰሩ፣ ዘላቂ ልማት ያላቸው እንዲሁም ለመኖርና ለመሥራት ማራኪ የሆኑ የገጠር አካባቢዎችን መገንባት ነው። #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers Post Views: 62
ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ: ክፍል አንድ፣ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ማዕከል።
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 73
የዲሞክራሲ ልምምድ የመቅረጽ፣ የመግራት፣ የማስፋት እና የማጽናት ሚና የሚዲያው የቤት ሥራ !
ግንቦት 14 /2018 ዓ.ም 7ተኛውን ሀገራዊ ምርጫን ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ የምንገነባበት እና ስንደመር ምን ያህል ታላቅ ነገር ማድረግ እንደምንችል ለዓለም በተግባር የምናሳይበት የታሪክ አጋጣሚ ማድረግ ይገባል። ጀግኖች ከአደዋ ዜሮ ዜሮ ተነስተው በአንድነት ጸንተው ሀገርን እንዳስረከቡን የሚዲያው ዘረፍም ለኢትዮጵያ ከፍታ በቃል ኪዳን አስሮ ከዚሁ ሥፍራ ስለሀገር በአንድነት ተነስቷል ። የዴሞክራሲ ግንባታ የሀገረ መንግሥት ማጽኛ አንዱ…
በሰፊው መስክ ነፋሳት በጉልህ ድምጽ ይናገራሉ።
እኛም ሰማናቸው። ነገንም ሰራን። አይሻ ሁለት የነፋስ ኃይል ፕሮጀክት። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 64
ከህልም ወደ ተግባር – አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌታዊ ጉዞ በላቀ ምዕራፍ ላይ
ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ በ”ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም” ማዕቀፍ ውስጥ የኢኮኖሚ እድገታችን ዋነኛ ምሰሶ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃግብር የተከናወኑ የልማት ስራዎች የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን ከዘመናዊ ጥበብ ጋር በማቀናጀት ለኢትዮጵያ አዲስ ገጽታና ክብር እየገነቡ ነው። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታሪካዊ እሴቶቻችንን ጠብቆ ለትውልድ ከማሻገር ባለፈ፣ ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንትና የሁነት ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ በማድረግ የማህበረሰቡን…
ኢትዮጵያ ውስጥ እየገጠመን ያለው የአመራር እጦት ሳይሆን…!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75

