Similar Posts
“የፋይናንስ አገልግሎት የባንክ ቅርንጫፍ ወደሌሉበት አካባቢ እየደረሰ ይገኛል”
ባልቻ ሬባ (ኢንጅነር) የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ Post Views: 94
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን የተቋማት አመራሮች ሾመዋል፦
#PMOEthiopia Post Views: 75
የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው።
መሳፍንት ተፈራ፣ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ እንደገለጹት የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው። በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ እንዲሁም ተገቢ አደረጃጀትና መዋቅር መፍጠር የሪፎርሙ ትግበራዎች…
“ክቡር የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ። ጉብኝትዎ በማሌዢያ እና ኢትዮጵያ መካከል እያደገ ያለውን ወዳጅነት እና ትብብር የሚያሳይ ሲሆን በሀገራችን የብልጽግና ጉዞ ውስጥም በጠቃሚ ጊዜ የተደረገ ጉብኝት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 0
ሀሮ ደንዲ ሎጅ የሀገራዊ ቱሪዝም ስትራቴጂያችን ውጤታማተፈጻሚነት ማሳያ ነው።
በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብርአማካኝነት የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በመጠቀም ከፍተኛ ዋጋያለው የኢኮኖሚ ምሰሶ እየገነባን እንገኛለን። ኢትዮጵያ በሀሮደንዲ ሎጅ አማካኝነት ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የቱሪስትመዳረሻነቷን የምታጠናክር ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ ውበታችንከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ሲቀናጅ በማንኛውም መድረክተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል በተግባር አረጋግጣለች። ይህፕሮጀክት ለክልላዊ ዕድገት መፋጠን እንደ ማነቃቂያየሚያገለግል ከመሆኑም በላይ፣ በሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ላይየሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት ዘላቂ ልማትንእንደሚያረጋግጥና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መጻኢ ዕድልእንደሚያጠናክር ማረጋገጫ…
የሐሳብ መሪዎች ዋና ሥራቸው በፈጠራና በተቀየረ የልቦና ውቅር ሰውን ለዘመን ማዘጋጀት ነው
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 101
