የጎንደር መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የከፍተኛ መሪዎች ጉብኝት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የጎንደር መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ሲጎበኙ በምስል፤

#PMOEthiopia

Similar Posts