“ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ፣ ኢትዮጵያን ወሮ በክብር መመለስ አይቻልም!”
— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Post Views: 458
https://web.facebook.com/share/v/19pueTyA2h Post Views: 360
ኢትዮጵያ በታሪኳ የትኛውንም ሀገር በመውረር አትታወቅም። ወደፊትም ያ ፍላጎት የላትም። ሌሎች ማወቅ ያለባችው ግን ትንሽም ይሁን ትልቅ። ማንም ሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ ኢትዮጵያን ወርሮ በክብር መመለስ አይችልም። ይሄ በጂኦግራፊ የታጠረ ጉዳይ አይደለም። ማንም ነው ያልኩት። አድዋ ይደገማል፤ አትሞክሩን! Post Views: 4
ኤርትራን በተመለከተ የኤርትራ መንግስት ከተደበቀበት ወጥቶ ከማያውቅበት በራሳችን አውሮፕላን እየወሰድን ጎረቤት ጋር አገናኝተነዋል። ይህን ያደረግነው በጋራ ማደግ እንደምንችል ስለምናምን ነው። ከኤርትራ መንግስት አብረን ለመልማት ከፍተኛ ጥረት አድርገናል። ለምሳሌ ኤሌክትሪክ ስለሚቸገሩ እናስገባላችሁና በኢትዮጵያ ዋጋ ተጠቀሙ ብለናቸው ነበር። ነገር ግን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም።መንገድ፣ ወደብ በጋራ እንስራ ብለን ጠይቀን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም። ምክንያቱ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ለጊዜው መንግስት…