Similar Posts
“ከዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ጋር ተገናኝተን በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ጠንካራውን እና ለረጅም ዘመናት የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደፊት ማራመድ በማስፈለጉ ላይ ተወያይተናል። Met with Sir Keir Starmer, Prime Minister of the United Kingdom for exchanges on the need to take forward the strong and longstanding bilateral relations between two countries.” Prime Minister Abiy Ahmed…
ኢትዮጵያ ነፋስን እንዴት መጠቀምና ወደ ኃይል መቀየር እንደምትችል ታውቅበታለች!
ቀድሞ የመድረስ ምንዳ፣ የአዳማ፣ አሸጎዳ እና የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ለዚህ ህያው ምስክር ናቸው። ሀገር በኃይል አማራጭ የሚገባትን እስክታገኝ ስራችን ስለማይቆም፤ ዛሬ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫን እውን አድርገን ሌላኛውን ለማስቀጠል በልዩ ዝግጅት ተነስተናል! Post Views: 44
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት
በክብርት ቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሱርማ ወረዳ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የተገነባ ትምህርት ቤት ርክክብ ሥነሥርዓት ላይ ስንገኝ በአካባቢው የትምህርት መስክ እድገት ረገድ ዐቢይ ተግባር በመሆኑ ደስታ ይሰማናል። ትምህርት ቤቱ በቀዳሚነት ከአካባቢው ለሚመጡ ተማሪዎች የአዳሪ ትምህርት ቤት በመሆን ያገለግላል። ግቢው ማደሪያ ክፍሎችን፣ መማሪያ ክፍሎችን፣ በፀሃይ ኃይል የሚሰሩ በቂ ኮምፒውተሮች ያሉት የኮምፒውተር ላብራቶሪ፣ የንፁህ ውሃ ጉድጓድ፣ የተሟላ…
ኢትዮጵያ በሥራ እና ክህሎት ዘርፍ፣ የለውጡ ውጤቶች ሲዳሰሱ።
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 33
አሁን በመካሄድ ላይ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። Post Views: 30
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 አመት አፍላ ወጣት ነው
መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል። በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል። ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 62

