Similar Posts
ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በተግባር!
ለዘመናት የቆየውን የኢኮኖሚ መዛባቶችን እና የመንግሥት ጥብቅ ቁጥጥር ለመቀልበስ በ2011 ዓ.ም. የተጀመረው የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በስንዴ ምርትና በቴሌኮም ዘርፍ ታሪካዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል። በእነዚህ ስኬቶች ላይ በመመሥረት የተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፣ በንግድ ሥነ ምህዳር፣ እና በዘርፎች ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል። የዚህ ማሻሻያ ቁልፍ ማረጋገጫ…
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በገቢዎች ዘርፍ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የማሳደግ
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በገቢዎች ዘርፍ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የማሳደግ፣ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት የመገንባት፣ የታክስ ህግ ተገዢነትት የማረጋገጥ እና ዘላቂ የገቢ እድገትን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል።ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ዘመናዊ የግብር ስርዓትን ለመዘርጋት ተሰርቷል። በ2011 በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ታክስ በማሳወቅ ረገድ 10.1 % በመቶ ብቻ የነበረው አሰራር በ2017 ዓ.ም 94 በመቶ የሚሆኑ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በኢ-ፋይል አሳውቀዋል። በተመሳሳይ…
በፖለቲካና በኢኮኖሚ መካከል ሚዛን መጠበቅ፣ ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ያስችላል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
መንግሥት ቢሮክራሲ ላይ ጊዜ ማጥፋት የለበትም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 59
“ኢትዮጵያ የእርዳታ የማገዝ ታሪኳ በእኔና በእናንተ ዘመን እንደሚጀመር ምንም ጥርጣሬ የለኝም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
● ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 7ኛው አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትውልድ ስፍራቸው በሻሻ ወረዳ በመገኘት ድምጻቸውን የሰጡ ሲሆን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር ፍቅር ላሳየው ቁርጠኝነትና ለከፈለው መስዋዕትነት ታላቅ አድናቆታቸውን ገልጸዋል። ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14…


