Similar Posts
National Initiatives Strengthening Ethiopia’s Economy and Honoring Its Flag
The 18th National Flag Day has celebrated with great passion at the Government Communication Service today. Honorable Minister Enatalem Melese emphasized that milestones such as the Adwa Victory, the construction of the Grand Renaissance Dam, and the initiation of gas extraction and fertilizer production are pivotal in restoring Ethiopia’s economic strength and uplifting the dignity…
“የጂቡቲ ጉብኝት ለተጠናከረ ግኑኝነት”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
ዲጂታል ሉዓላዊነቷን የጠበቀች፣ በፈጠራና ቴክኖሎጂ የላቀች ፣የበለፀገች ኢትዮጵያ፡
ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መንግሥት የኢትየጰያን ብልፅግና ለማረጋገጥ ወሳኝ ናቸው በማለት ከነደፋቸው ትልሞች መሐከል ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ትልቅ ትኩረት የሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያን መፃዒ እድል በዛሬና በነገ ትውልድ ፈጠራና ቴክኖሎጂ እድገት ላይ ለመገንባት ያለመው ዲጂታል ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ጥራት ያለው ከዘመኑ ጋር የሚጓዝ አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል ውጤት እየታየበት ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው ይህን ትልም…
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያ መዳረሻውን ኢትዮጵያ አድርጓል
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱ የአፍሪካ-ጣሊያን ግንኙነት በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአፍሪካ-ጣሊያን ፎረም መካሄድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከሮም ውጭ ሲካሄድ ይህ የመጀመሪያው ነው ያሉት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያዋ መዳረሻ ኢትዮጵያ መሆኗ ሀገራችን አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከማስተሳሰር አንጻር ያላትን…
የፖሊሲ ጉዳይ ቅኝት – ሰኔ 2፣ 2018 ዓ.ም
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#DigitalEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 31
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች በመደመር ዕሳቤ ተባብረው ምድራቸውን ወደ ልምላሜ፣ ምርታቸው ደግሞ ወደ ሀገር ተስፋ የሚቀይሩበት የብልጽግና መንገድ ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 49

