Similar Posts
ኢትዮጵያ ኮፕ 32ን እንድታስተናግድ መመረጧ በወሳኝ የወቅቱ ጉዳዮች ላይ የዓለማቀፍ ትብብር እና ውይይት ማእከል መኾኗን የሚያመለክት ነው” የአፍሪካ ኅብረት
ኅዳር 06/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ 32ኛውን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር እና ኮፕ በሚል መጠሪያ የሚታወቅ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡ የኅብረቱ ኮሚሽነር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ለኢፌዴሪ መንግሥት ባስተላለፉት የእንኳን ደስ ያለን መልእክት “እንደ አፍሪካ ኅብረት መዲናነቷ እና የበርካታ ዓለማቀፋዊ እና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማእከልነቷ አዲስ አበባ 32ኛዉን የኮፕ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ ደስታ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል።
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 62
ተኪ ምርቶችን በበቂ ሁኔታ ማምረት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ ነዉ
የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያለዉን ጥገኝነት ለመቀነስ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በበቂ ሁኔታ ለማሳደግ ተኪ ምርቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። በዚህም ባለፈዉ ዓመት ከአራት ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ተችሏል፡፡ የሀገራችን ኢኮኖሚያዊ እድገት ዋና ማሳያ የምርት እድገት በመሆኑ፣ መንግስት በሂደት ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር አንዱ የትኩረት…
የቢሾፍቱ አየር መንገድ የዲዛይን ሥራው ተጠናቋል – ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የቢሾፍቱ ኤርፖርት የዲዛይን ሥራው ተጠናቋል ሲሉ ጠቅላይ ሚስንትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከዚህ ቀደም አርሶ አደሮች መሬታቸውን ሲለቁ የሚስተናገዱበት መንገድ ስህተት ነበረበት ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን ለመቅረፍ ፕሮጀክቱ ሳይጀመር ሙሉ በሙሉ አርሶ አደሮች ደስተኛ ሆነው፣ ኑሮአቸው ተሻሽሎ ከወጡ፣…
ከመረጃ ሉዓላዊነት እስከ መዋቅራዊ ሽግግር
ሚያዝያ 15/8/2018 ዓ.ም የሀገርን የመረጃ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በተተገበረው የሦስት ዓመት የስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም፣ በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ2.6 ሚሊዮን የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ እንዲሁም ከ23 ዓመታት በኋላ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ሀገራዊ የግብርና ቆጠራ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። ይህ ርምጃ ሀገሪቱ ከውጭ ተቋማት የመረጃ ጥገኝነት ተላቅቃ የራሷን የኢኮኖሚ ትንበያና ፖሊሲ ደህንነቱ በተጠበቀና አስተማማኝ መረጃ ላይ እንድትመሠርት አቅም የፈጠረ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቲቪ ጋር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ! በውይይቱ የከተማ ፕላን፣ የዘላቂ ልማት እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባንና ሌሎች ከተሞችን እንዴት እየቀየሩ እንደሆነ፤ እንዲሁም የመሠረተ ልማትን፣ የንግድና የኢኮኖሚ ዕድሎችን በመላው ሀገሪቱ ለማሳደግ ያላቸው ፋይዳ በጥልቀት ይዳሰሳል! መጋቢት 15 ከምሽቱ 2:30 ላይ! #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ…
