Similar Posts
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣
በመስዋዕትነት እና በአዲስ መነሳት መንፈስ በአንድነት ያከብራሉ። ከሳምንታት የፆም፣ ጥሞና እና ራስን የመመልከት ጊዜ በኋላ ፋሲካ በእውነተኛ አምልኮ፣ መንፈስን አድሶ፣ ቤቶችንም በደስታ ይሞላል። በዘመድ አዝማድ መጠያየቅ እና ማዕድ መካፈልም ፍቅርን ያዳብራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓመታዊውን የፋሲካ መዐድ ማጋራት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በአንድነት ፓርክ በጋራ መታደማቸው ለእውነተኛው የአንድነት መንፈስ…
ኢፍጣር በድሬደዋ
የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 61
የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት:-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በቀረበው የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ቁልፍ ማሻሻያዎችንና የተመዘገቡ ስኬቶችን አብራርተዋል። ሪፖርቱ ቀደም ሲል ደካማ ተቋማዊ አቅም፣ ዝቅተኛ ምርታማነት፣ ውስን የግል ዘርፍ ተሳትፎ እና ውጤታማ ያልሆኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይስተዋሉበት በነበረው አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተከናወኑ ተግባራትን ያካተተ…
ዲጂታል ኢኮኖሚ፡ ከመሰረተ ልማት ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት
● የቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 87.9 ሚሊዮን አድጓል ● 99.8% የህዝብ ተደራሽነት (ሽፋን) ● ቴሌብር (Telebirr)፦ 58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች | 7.5 ትሪሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ● የዘርፉ ገቢ ከ37 ቢሊዮን ብር ወደ 162+ ቢሊዮን ብር አድጓል ተፅዕኖው፦ ● ዝቅተኛ የግብይት (ትራንዛክሽን) ወጪ ● ሰፊ የፋይናንስ አካታችነት ● በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሚመራ የመንግስት አስተዳደር…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ ጉብኝት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 38
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (COP)፤ በየዓመቱ የሚካሄድ የዓለማችን ትልቁ የአየር ንብረት መድረክ ነው።
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2027 የሚካሄደውን 32ኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ COP32 እንድታስተናግድ መመረጧ፤ የሀገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነት ለማሳደግ፣ በመሰረተ ልማት እና በአረንጓዴ ልማት ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል። ዓለም አቀፍ መሪዎች፣ ባለሀብቶች እና ድርጅቶች የሚታደሙበት ይህ ታላቅ ሁነት፤ የኢኮኖሚ እድገትን ያነቃቃል፣ የሥራ ዕድል ይፈጥራል እንዲሁም የሀገር ውስጥ ንግድን ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በሕዝብ አገልግሎቶች እና…
