#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ እና ዘላቂ የእድገት ውጤቶችን በማስመዝገብ ለጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ መሰረት ጥሏል፡፡ የመንግሥት ቁርጠኝነት በታየበት በዚህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለዓመታት በኢኮኖሚው ላይ ተጋርጠው የነበሩ መዋቅራዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ እንዲቀንሱና ውስጣዊ ዐቅም ያለው፣ ከአለም ጋር የተሳሰረ እና በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ ጠንካራ ኢኮኖሚ እንዲገነባ አስቻይ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 34
EthiopiaDelivers PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
#PMOEthiopia#VisitEthiopia See less Post Views: 90
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን እና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በጋራ በመተባበር የሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን መሰረታዊ አላማና ግቦችን፤ እንዲሁም በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥተዋል። አካባቢን ለመጠበቅ እና ጽዱ ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚዲያ ባለሞያዎች ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር ከፍተኛ ሀላፊነት ያለባቸው መሆኑን ገልፀው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 78