ዛሬ የምታውቁትን አንድ እውነት ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉምና ጽኑ ቃል-ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችንና ለሕዝቦቿም አዲስ የተስፋ አድማስን የፈነጠቀ ክስተት ነበር። ይህ ዕለት ኢትዮጵያን ተብትቦ ይዞ ከነበረው ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቅርቃር አውጥቶ ወደ ብሩህ መጻኢ ዕድል ለማሸጋገር የተገባ ታላቅ የትውልድ…
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 119
የኢትዮጵያ መንግሥት ወጣቶች የራሳቸውን የፈጠራ ስራዎች (startups) እንዲጀምሩ፣ ወደ ስራው ዓለም እንዲቀላቀሉ እና በዘመናዊው ኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችሏቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስጨበጥ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብሮች ላይ ሐብት ፈሰሰ እያደረገ ይገኛል። በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስራ ፈጠራ ዘርፎች ላይ ቀጥተኛ ልምድ በመስጠት፣ እነዚህ መርሃ ግብሮች አዳዲስ ፈጠራዎችን ያነቃቃሉ፤ የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ፤ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 100
#DineForGenerations #PMOEthiopia Post Views: 51
#PMOEthiopia#PMInitiative#EthiopiaDelivers Post Views: 27