የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ ይገኛሉ። የመገጭ ግድብም በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል። Daawwannaa…
ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…
“የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
“ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረጉ ቁልፍ ስምምነቶች ልውውጥን በጋራ የመራን ሲሆን፤ የታዳሽ፣ የተቀናጀ እና ዘላቂ ኃይል እንዲሁም የዲጂታላይዜሽን ፕሮግራምን ለመተግበር የሚውል የ54.6 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት፣ እና የ150 ሜጋ ዋት የጂኦተርማል የመንግሥትና የግል አጋርነት አዲስ የማዕቀፍ እና የፍኖተ ካርታ ልውውጥ ይገኙበታል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች…
መንግሥት የሐገሪቱን አርሶ አደሮችን ከአካባቢያቸው እና ከክልል የገበያ ስርዓቶች ጋር ለማስተሳሰር የገጠር መንገዶችን እና መሰረታዊ አገልግሎቶችን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። ይህም በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦች እና የግብዓቶች ዝውውር እንዲሻሻል እያደረገ ነው። እነዚህ ተግባራቶች ይወስድ የነበረውን የጉዞ ስዓት እና የትራንስፖርት ወጪን በመቀነስ አርሶ አደሮች ምርቶቻቸውን በብቃት እንዲሸጡ፣ ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ እንዲሁም እንደ ጤና ጥበቃ፣ ትምህርት እና የግብርና ድጋፍ ያሉ…
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በዓድዋ መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የተባበሩት መንግስታት የሥራ ኃላፊች፣ የዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅቶች፣ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተቋማት ኃላፊዎች፣ የአፍሪካ ከተማ ከንቲባዎች፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ሴክተር አንቀሳቃሾች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የልማት…
