የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዎች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሳባ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ የብዝሃ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመከተሏ ዘርፈ ብዙ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከዚህ ቀደም ግብርና መር የነበረው፣ አሁን ግብርናን ጨምሮ በማኑፋክቸሪንግ ፣በማዕድን፣ በቱሪዝም ፣በእንዱስትሪ እና በተክኖሎጂ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግሥት የሚከተለው የጠራና ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱትን ፈታኝ የኢኮኖሚና የነዳጅ ቀውሶች በጽናት እንድትመክት የሚያስችል ጠንካራ ሉዓላዊ አቅም አጎናጽፏታል። ይህ ሀገራዊ የጽናት ልዕልና በተጨባጭ የታየው እንደ ሊፍታንዛ ያሉ ግዙፍ የአውሮፓ አየር መንገዶች በነዳጅ እጥረት አቅም አንሷቸው በረራ እስከመቀነስና ሌሎች ሀገራት ደግሞ በአጭር ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በረራ ለማቋረጥ…
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 38
ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ሲንከባለል የመጣው ትልቁ ስብራት “የመሠረት መናጋት” መሆኑን በጥልቀት በመለየት፣ ይህንን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት ትውልድ ተኮር የሆኑ ሪፎርሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ያለምንም የቅድመ-መደበኛ ዝግጅት በቀጥታ ወደ አንደኛ ክፍል በመግባታቸው ምክንያት፣ በትምህርት ገበታ የመቆየትና እውቀት የመቅሰም አቅማቸው ተዳክሞ…
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
ሠንደቅ ዓላማ የብሔራዊ አንድነት መገለጫ፤ የአንድ አገር ዜጎች አገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜትን የሚገልፁበት፤ ታሪካዊ ትስስርና ስነ-ልቦናዊ አንድነት የሚንፀባረቁበት የአገራዊ አንድነትና ህብረት አርማ ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ ለአስራ ስምንተኛ /18ኛ/ ጊዜ “ሰንደቅ ዓለማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፍታ ዘመን ብስራት ለብሔራዊ አንድነታችን ፣ለሉዐላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት…