Similar Posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮፕ32 የቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ያደረጉት ግምገማ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተደረጉ የሰላምና የምክክር ጥሪዎች።
#PMOEthiopia Post Views: 62
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 38
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
በአፍሪካ በስልጣን ላይ ያለ መንግስት ህገ መንግሥት አሻሽሎ የሥልጣን ዘመን ሲጨምር እንጂ ሲገደብ ታይቶ አይታወቅም:: በሀገራዊ ምክክሩ ብልጽግና አጀንዳዬ ብሎ ካቀረበው ጉዳይ አንዱ የመንግሥት የሥልጣን ጊዜ እንዲገደብ የሚጠይቅበት ነው:: ይህ ለልጆቻችን መሠረት የሚጥል ልምምድ ነው! Post Views: 36
“ኢትዮጵያ ታሪኳን በራሷ ልጆች እየጻፈች መሆኑን የ100 ቀናት ሪፖርት ማሳያ ነዉ” ወ/ሮ እናትአለም መለሰ
የዓለም መሪዎች በ100 ቀናት የሰሩት ስራዎች ላይ ዜናዎች እንደሚወጣ ያነሱት የመንግሥት ኮሙኒኬሺን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትአለም መለስ በአፍሪካ ግን ይህ አሰራር ያልተለመደ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የአፍሪካ መሪዎች አያልሙም ካለሙም አይተገብሩም የሚል ትቺት እንዳለም ግልፀዋል፡፡ ከለውጡ ወዲህ በኢትዮጵያ በ100 ቀናት ዉስጥ የሚነገር ታሪክ ነጥሎ ያየ፤ ሃሳቡን መሬት የሚያወርድ፤ አካሄዱን ደግሞ በትክክል ከህዝብ ተጠቃሚነት ጋር ማቆራኘት የሚችል አመራር…
በ3ዲ ህትመት፣ በቅድመ-ዝግጅት ብረት እና በኮንቴይነር ግንባታ የሀገሪቱን የቤት ልማት ለማቀናጠፍ የተጀመረው ተስፋ ሰጪ ጉዞ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባችንን ተከትሎ፣ እጅግ ዘመናዊና ፈጣን የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነቡ ቤቶችን የሚያሳይ የግንባታ ሳይት ጎብኝተናል። በዚህ ሳይት ሦስት የላቁ የግንባታ ዘዴዎች በጥምረት ጥቅም ላይ ውለዋል፤ የ3ዲ ህትመት(3D printing)፣ የቅድመ-ዝግጅት ቀላል የአረብ ብረት ግንባታ እና የኮንቴይነር መኖሪያ ቤቶች ናቸው። እያንዳንዳቸው ግንባታዎች ትክክለኛውን ቴክኖሎጂ ስንጠቀም ፍጥነት እና ጥራት እርስ በእርስ የማይጋጩ መሆናቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ ጥራታቸውን…
