Similar Posts
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙት የቶዮ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ (HZ) ጋዝ ፋብሪካ።
አስተዋፅዖቸው በአንድ ምስል! PMOEthiopia #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 43
ባለፉት 100 ቀናት የዉጭ ቱሪስት ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል- የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
ባለፉት 100 ቀናት ዉስጥ የዉጭ ቱርዝም ፍሰት ከዕቅድ ከተያዘዉ በላይ በመጨመር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ከፍተኛ ድርሻ ማበርከቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ብቻ 376ሺህ 615 የዉጭ ቱርስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ብለዋል፡፡ ይህም በዕቅድ ከተያዘዉ 150% ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ ከአምና በተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በተለይም ባለፉት…
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመፍታትና የአምራች ዘርፉን አቅም ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ሀገራዊ ብልጽግናን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረገ የተቀናጀ ጥረት፣ በዘርፉ የታየው ዕድገትና የተመዘገቡት ስኬቶች የኢንዱስትሪውን መፃኢ ዕድል ብሩህ አድርገውታል።ዋና ዋና የሥራ አፈጻጸም ስኬቶች፦ የአምራችነት አቅም ሽግግር• አማካይ የማምረት አቅም ከ47% ወደ 67% ከፍ ብሏል።• የዘርፉ ዓመታዊ ዕድገት ከ4.8% ወደ 10.7%…
“የኢትዮጵያን ብልጽግና በጋራ እናያለን።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 24
በውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን! ወደ ቤታችሁ መመለስን ማሰብ የምትጀምሩበት ጊዜ ደርሷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 19

