Similar Posts
በማያቋርጥ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ለሁሉም የምትሆን ዘመናዊና የበለፀገች ኢትዮጵያን መገንባታችንን እንቀጥላለን!
#PMOEthiopia#VisitEthiopia See less Post Views: 91
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ወቅት ላይ እንገኛለን። ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ በሆኑበት በዚህ ወቅት፣ አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 42
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የልዑክ ቡድናቸው ጋር ተወያይተናል። ማምሻውን በነበረን የጋራ ጊዜ፣ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና አዳዲስ የትብብር ዕድሎች ዙሪያ የተቃኘ ውይይት አድርገናል።” Post Views: 44
“የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎቻችን አጠቃላይ በሀገር ደረጃ የምንሠራው፣ ከ20 እስከ 30 ሚሊዮን ሕዝብ የሚሳተፍበት፣ ብዙ ብር የሚዋጣበትና ብዙ ችግሮች የሚፈቱባቸው ናቸው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 101
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዉሮፓ ጉብኝት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ አጋርነት የሚያጠናክር ነዉ
ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር ከግንቦት 14-18/2017 ዓ.ም ፈረንሳይና ጣሊያንን ገብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ ተገናኝተዉ የተወያዩ ሲሆን፣ የኢትጵያና የፈረንሳይ የኢኮኖሚ ትብብር እና አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በስትራቴጂካዊ ትብብር ላይ የተመሰረተ ጠንካራ ኢኮኖሚያዊና ድፕሎማሲያዊ አጋርነት ያላቸዉ ሀገራት ሲሆኑ፣ በተለይ…
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!!
ግንቦት 8 /2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የመንግሥት ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት የታየበት ሀገርን በጸና መሠረት ላይ የማቆም ታሪካዊና ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች የተወካዮችን ምልመላ በስኬት በማጠናቀቅ እና ለሀገራዊ ውይይት የሚሆኑ አጀንዳዎችን በስፋት በማሰባሰብ፣ ለአካታችና ዘላቂ መግባባት የሚሆን ጠንካራ የቅድመ-ምክክር ሥራዎችን አከናውኗል ። ኮሚሽኑ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም የአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የማህበረሰብ ተወካዮችን…





