“ጉልበት ይሸሻል፣ ጊዜ ይሸሻል፣ ስልጣን ይሸሻል፣ ሁሉ አላፊ ነው ፣ የማያልፈው እንደዚህ ያለው ታላቅ ስራ ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“አመራርነት በፓሊሲ እና በተቋማት ብቻ ሳይሆን በሰብአዊ ግንኙነቶችም ጭምር ይከናወናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 88
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጨማሪ መረጃ👇https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 150
“ከአንበሶች ግዛት እስከ አንበሶች ምድር” የጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ታሪካዊ የፓርላማ ንግግር” ኢትዮጵያና ሕንድ እንደ ሀገር ግንኙነት ከመሰረቱበት ጊዜ ጀምሮ በንግድ፣ በልማት እና በባህል ልውውጥ ዘርፎች ላይ በመተባበር ጥብቅ ወዳጃዊ ግንኙነት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ሁለቱ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን እና የደህንነት ጉዳዮችን ጨምሮ በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ አንዳቸው የሌላውን ጥቅም ሲደግፉም ቆይተዋል። በኢትዮጵያና በሕንድ መካከል እየዳበረ የመጣው…
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንንለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,273
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 8/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ጥንታዊት ሀገር የላቀ ክብር የሰጡኝ ታላቅ የኒሻን ክብር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተበረከተልኝ እዉቅናና ሽልማት እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡ ይህንን የክብር እዉቅናና ስጦታ በብዙ ሰብአዊነት እና የሕንድ ህዝብ ምስጋና አድርጌ እቀበላለሁ፡፡ ሽልማቱም የተሰጠዉ የሁለቱን ወዳጃዊ አጋርነታችንን የቀረጹ እና ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ሕንዳውያን…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 100