ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ያደረጉት ደማቅ አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የቴሌኮም ዘርፉ ክፍት ሆኗል፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ተጠናቆ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ አሁን በስራ ላይ ይገኛል። ከ4 ዓመታት በፊት የቀረበው ጥሪ በተግባር እየተገነባ ነው! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 80
ለዘመናት የቆየውን የኢኮኖሚ መዛባቶችን እና የመንግሥት ጥብቅ ቁጥጥር ለመቀልበስ በ2011 ዓ.ም. የተጀመረው የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በስንዴ ምርትና በቴሌኮም ዘርፍ ታሪካዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል። በእነዚህ ስኬቶች ላይ በመመሥረት የተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፣ በንግድ ሥነ ምህዳር፣ እና በዘርፎች ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል። የዚህ ማሻሻያ ቁልፍ ማረጋገጫ…
በሕዝብ ግፊትና በፓርቲ ሳቢነት የመጣው ሀገራዊ ለውጥ፣ የመጀመሪያውን ምእራፍ እየተሻገረ ነው፡፡ በዚህ የመጀመሪያ ምእራፍ የለውጡን ሐሳቦች በቃልና በተግባር ተገልጠዋል፡፡ የለውጡ ፈተናዎችም አካል ገዝተው በሚገባ በመገለጣቸው ሕዝብ ዐውቆ እንዲታገላቸው ተደርጓል፡፡ ይሄም የለውጡን ፍሬዎች ለማጎምራት፣ የለውጡን ፈተናዎችንም ለመርታት ዕድል ሰጥቷል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ሲጠየቁ የነበሩ ጥያቄዎች ከቃል አልፈው ተግባራዊ ምላሽ አግኝተዋል፡፡ የፖሊሲ፣ የሕግ…
Post Views: 316
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 206
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግሥት የሚከተለው የጠራና ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱትን ፈታኝ የኢኮኖሚና የነዳጅ ቀውሶች በጽናት እንድትመክት የሚያስችል ጠንካራ ሉዓላዊ አቅም አጎናጽፏታል። ይህ ሀገራዊ የጽናት ልዕልና በተጨባጭ የታየው እንደ ሊፍታንዛ ያሉ ግዙፍ የአውሮፓ አየር መንገዶች በነዳጅ እጥረት አቅም አንሷቸው በረራ እስከመቀነስና ሌሎች ሀገራት ደግሞ በአጭር ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በረራ ለማቋረጥ…