ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ያደረጉት ውይይት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 79
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምራች ኢንዱስትሪው የታለመለትን ብሔራዊ ግብ እንዲመታ አስተማማኝ የሎጂስቲክስ መዋቅርና የባህር በር አማራጮች መኖራቸው አማራጭ የሌለው ወሳኝ ጉዳይ ነው። ምርቶችን በብዛትና በጥራት ማምረት በራሱ በቂ አይደለም ዋናው ቁምነገር ያመረቱትን ውጤት በብቃት፣ በቅልጥፍና እና በተወዳዳሪነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ማድረስ መቻል ነው።ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወይም በውል የተረጋገጠ የባህር በር የማግኘት ጥያቄ…
“ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተገናኝተን በኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በአጋርነት እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ለነበረን ጠቃሚ የሃሳብ ልውውጥና ቀጣይነት ላለው አጋርነት ምስጋናዬ የላቀ ነው።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 42
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ላይ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት የሰብአዊ ድጋፍ ጠባቂነት አመለካከትን መየቀር የመገናኛ ብዙኃንና የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ኃላፊነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም፣ሐብት ያላት ሃገር ናት ያሉት ሰላማዊት ካሳ…
”የቀጣናችን ውህደትና የንግድ ትስስር ከመሠረታዊ የሸቀጥ ምርቶች የተሻገረ ልማትን እንድናፋጥን የሚያስችለን በመሆኑ፣ ለአህጉራችን የወደፊት ጉዞ እጅግ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም Post Views: 29
የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 79